እቅዱ ከባለድርሻ አካለት ጋር ውይይት እስከሚደረግበት ድረስ የትራንስፖርት እንቅስቃሴው ባለበት ይቀጥላል ብሏል ቢሮው። ትራንስፖርት ቢሮው ቀደም ሲል ባወጣው መግለጫ የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት ...
የአዲስ አበባ ትራስፖርት ቢሮ በአዲስ አበባ ከተማ የሚታየውን የትራፊክ መጨናነቅ ለመቀነስ ለብዙሀን ትራንስፖርት ብቻ አገልግሎት ይሰጣሉ የተባሉ 14 መስመሮችን ይፋ አድርጓል፡፡ ቢሮው ይፋ ባደረገው ...
የእስራኤል ጦር በሊባኖስ መዲና ቤሩት ባደረሰው የአየር ላይ ጥቃት ኢብራሂምን ጨምሮ ስምንት ሰዎች ሲገደሉ 59 ሰዎች ቆስለዋል ከአንድ ዓመት በፊት የሐማስ ታጣቂዎች በእስራኤል ላይ ድንገተኛ ጥቃት ...
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የኢጋድ የቱሪዝም ሻምፒዮን ሲሆኑ የቀድሞ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ደግሞ ትሬድማርክ አፍሪካ የተሰኘው አህጉራዊ ተቋም የቦርድ ሊቀመንበር ሆነዋል ...
ባለፉት 10 ዓመታት ውስጥ በአውሮፓ ካሉ ሰራተኞች ውስጥ 70 በመቶው ስደተኞች ሲሆኑ በአሜሪካ ደግሞ 47 በመቶ ድርሻ አላቸው፡፡ ከአሜሪካ አጠቃላይ ህዝብ ውስጥ 50 ሚሊዮን ያህሉ ስደተኞች ሲሆኑ ...
ታዳጊው በወጣትነት እድሜው እያሳየ የሚገኘው የእግር ኳስ ክህሎት በብዙዎች ተስፋ የተጣለበት ሲሆን አቅሙን እና ልምዱን እያዳበረ በዚሁ የሚቀጥል ከሆነ በትውልዱ ከሚታዩ ምርጥ ተጫዋቾች ምናልባትም ...
የእስራኤል የጦር ጄቶች በትናንትናው እለት በደቡብ ሊባኖስ ባደሱት ድብደባ ወደ እስራኤል ለማስወንጨፍ ጥቅም ላይ የሚውሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ የሮኬት ማስወንጨፊያ ባረሎችን ማውደማቸውን ጦሩ አስታውቋል። ...
በእስራኤል-አሜሪካውያን የብሔራዊ ምክርቤት ስብሰባ ላይ የተገኘት ትራምፕ ሀሪስ በአሜሪካ አይሁዶች ድጋፍ እየመሯቸው መሆኑን በቅሬታ አሰምተዋል። ትራምፕ ሀሪስ ምርጫውን የሚያሸንፉ ከሆነ እስራኤል ...
ደቡብ አፍሪካዊቷ ሀገር ኮሞሮስ ፕሬዝዳንት የሆኑት አዛሊ አሱማኒ በሀገሪቱ የሚገኝ የሀይማኖት አባት ህይወታቸው ማለፉን ተከትሎ ስርዓተ ቀብር ላይ በተገኙበት ወቅት የግድያ ሙከራ ተፈጽሞባቸዋል፡፡ ...
ባንኩ ዛሬ መስከረም 10 2017 ዓ.ም መደበኛ የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ የመግዣ ዋጋውን የትናንቱን አስቀጥሏል። በዚህም አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ112 ...
በሞቱ ወታደሮቿ ዙርያ በብዛት መረጃዎችን ይፋ የማታደርገው ዩክሬን በቅርቡ ባወጣችው መረጃ 31 ሺህ ወታደሮቿን በውግያው ማጣቷን ብታሳውቅም የአሜሪካ የደህንነት ተቋማት የሟቾች ቁጥር ከተጠቀሰው ጋር ...
በአፍሪካ የሚገኝው የድህነት ደረጃ እንዲሁም ስራ አጥነት ሰዎች የሰውነት አካላቸውን እንዲሸጡ እያሰገደደ እንደሆነ ሲነገር፤ በሆስፒታል ውስጥ በቀዶ ጥገና ጊዜ እና ከሞቱ ሰዎች የሚሰረቁ የሰውነት ...