የሱዳን ጦር ላለፉት አምስት ወራት በፈጥኖ ደራሹ ጦር ቁጥጥር ሥር የነበረችውና ከካርቱም በስተደቡብ የምትገኘውን ቁልፏን የሴናር ክፍለ ግዛት ዋና ከተማ ሲንጃን ትላንት ቅዳሜ መቆጣጠሩን አስታወቀ፡፡ ...
የሶማሊያ ባለስልጣናት፣ ባለፈው ሳምንት ከ20 በላይ የሚሆኑ የሶማሊያ ፍልሰተኞች፣ በማዳጋስካር የባህር ዳርቻ በሰጠሙ ሁለት የጀልባ አደጋዎች መሞታቸውን አስታወቁ። ፍልስተኞቹ ወደ 70 የሚጠጉ ...
(ረቢ) ተገድለው መገኘታቸውን የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ጽህፈት ቤት ዛሬ እሁድ አስታወቀ፡፡ ጽህፈት ቤቱ ባወጣው መግለጫ ድርጊቱ “ዘግናኝ እና ፀረ ሴማዊ የሽብር ክስተት ነው” ...
በአዘርባጃን ዋና ከተማ፣ ባኩ በተካሄደው 29ኛው ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ጉባዔ፣ የበለጸጉ ሀገራት፣ ታዳጊ ሀገራት የአየር ንብረት ለውጥ እያስከተለ ያለውን ጉዳት መቋቋም የሚያስችላቸውን የገንዘብ ...
" በማለት ከትላንት በስተያ ሐሙስ ዕለት አጥብቀው አውግዘዋል። የፌደራልና የክልል ባለሥልጣናት ውግዘት የመጣው፣ ሁለት የማሰቃየት እና “አንገት የማረድ” አድራጎት ሲፈጸም ያሳያሉ የተባሉ ያልተረጋገጡ ...
በኢትዮጵያ፣ በሰብአዊ መብቶች ጥበቃ ዙርያ የሚሠሩ፣ የመብቶችና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል እና የሕግ ባለሞያዎች ለሰብአዊ መብቶች የተባሉ ሁለት የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች በመንግሥት እግድ ...
መጭው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የከፍተኛ ባለሃብቶች ሽርክና ስራ አስኪያጅ የሆኑትን ስኮት ቢስኔት የዩናይትድ ስቴትስ ግምጃ ቤት እንዲሆኑ መምረጣቸውን አስታውቀዋል። የ62 ዓመቱ ቢስኔት ...
በእንግሊዘኛ አጠራሩ ፕሮላፕስ ተብሎ የሚጠራውና በሴቷ የመራቢያ አካላት ውስጥ ያሉ ጡንቻዎች በመላላት ወደ ውጭ የሚወጣው የማኅጸን በር ወይም ግድግዳ አብዛኛውን ጊዜ ከወሊድ በኋላ ከባድ ስራ በመስራት ...
"የአሜሪካ መራጮችንና ትልቅ ቦታ የሚሰጧቸውን ጉዳዮች በውል አልተረዳንም ነበር" የሚል ስሜት እንዲሰማቸው ማድረጉንም አመልክተዋል። ተመራጩ ፕሬዝደንት በሚቀጥለው አስተዳደራቸው ምን ዓይነት የውጭ ...
ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ የፍሎሪዳ የቀድሞ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የነበሩትን ፓም ቦንዲን ለጠቅላይ አቃቤ ሕግ አጭተዋቸዋል፡፡ የቀድሞው የምክር ቤት አባል ሪፐብሊካኑ ማት ...
በደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ ጁባ ትላንት ሐሙስ ማምሻውን ከባድ ተኩስ እንደነበረ ተገለጸ፡፡ ተኩስ የተሰማው የጸጥታ ኃይሎች የቀድሞ የደኅንነት ኃላፊውን በቁጥጥር ሥር ለማዋል ከተንቀሳቀሱ በኋላ መሆኑን ...
የዓለም አቀፍ ወንጀል ፍርድ ቤት የጋዛን ጦርነት አስመልክቶ የእሥር ማዘዣ ባወጣ ማግሥት ዛሬ ዓርብ በሰሜን ጋዛ የሚያካሂደውን የተጠናከረ ጥቃት የቀጠለው የእስራኤል ጦር እአአ ጥቅምት 7 ቀን 2023 ...