የሶማሊያ ባለስልጣናት፣ ባለፈው ሳምንት ከ20 በላይ የሚሆኑ የሶማሊያ ፍልሰተኞች፣ በማዳጋስካር የባህር ዳርቻ በሰጠሙ ሁለት የጀልባ አደጋዎች መሞታቸውን አስታወቁ። ፍልስተኞቹ ወደ 70 የሚጠጉ ...
የሱዳን ጦር ላለፉት አምስት ወራት በፈጥኖ ደራሹ ጦር ቁጥጥር ሥር የነበረችውና ከካርቱም በስተደቡብ የምትገኘውን ቁልፏን የሴናር ክፍለ ግዛት ዋና ከተማ ሲንጃን ትላንት ቅዳሜ መቆጣጠሩን አስታወቀ፡፡ ...
(ረቢ) ተገድለው መገኘታቸውን የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ጽህፈት ቤት ዛሬ እሁድ አስታወቀ፡፡ ጽህፈት ቤቱ ባወጣው መግለጫ ድርጊቱ “ዘግናኝ እና ፀረ ሴማዊ የሽብር ክስተት ነው” ...